የነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግ በቴክኖሎጂ በታገዝ ይህንኑ የተጠበቀ የኩነት እና የነዋሪዎች መረጃ ምዝገባ አገልግሎት በመስጠት ለተገልጋዩ አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ማስረጃዎችን በብቃት፣ በጥራት፣ በማሰራጨትና አደራጅቶ በመያዝ ለመልካም አስተዳደር ግንባታ እና ለሀገራዊ ፋይዳ ያለው የመረጃ ምንጭ እንዲውል ማድረግ ነው፡፡
ከወረዳ በአሻራ ተመዝግበው ለህትመት በሲስተም የተላኩትን መረከብና ማደራጀት ፣
ዲጂታል መታወቂያውን ማተም ፣
የኔትዎርክ የሀርድዌርና ሶፍትዌር መጫንና ማስተካከል ፣
የሲስተም ተጠቃሚዎችን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ፣
የሶፍትዌር ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥያቄ ከወረዳዎች መቀበል፡፡
If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is Abinet behind of Tesfakokeb School, Lideta Subcity Administration Buildind 1st Floor. Phone: +251934459679 Email: lidetacrrsa@gmail.com
© 2025 Lideta Civil Registration and Residency Service. Designed by Markos MG 0912689710.