የልደታ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት አገልግሎቱን በማዘመን ደንበኞቹን በቅልጥፍና እያስተናገደ ነወ።

የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ...

የልደታ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት አገልግሎቱን በማዘመን ደንበኞቹን በቅልጥፍና እያስተናገደ ነዉ።

የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ...

የልደታ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት አገልግሎቱን በማዘመን ደንበኞቹን በቅልጥፍና እያስተናገደ ይገኛል።

ኢድ ሙባረክ!! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።

image description

ወ/ሮ መቅደስ ያደታ

የልደታ ሲቪል ምዝ/የነዋ/አገል/ጽ/ቤት ኃላፊ

/      

የልደታ ክፍለ ከተማ የሲቭል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የወሣኝ ኩነት ምዝገባና የብሄራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር760/2004 እና በተሻሻለው አዋጅ 1049/2009 እና ይሄንን ለማስፈፀም በወጣው በአ/አበባ ከተማ አስተዳደር የወሣኝ ምዝገባ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 63/2007 ለተቋቋሙ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል፡፡ ጽ/ቤቱ በሲቭል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ዘርፎች ተደራጅቶ ያለ ሲሆን የልደትና፣የሞት፣የጋብቻ፣ የፍቺ የጉዲፈቻ፣ የነዋሪነት መታወቂያ የነዋሪነት አገልግሎት፣ ያላገባ፣ የመሣሰሉትን አገልግሎቶችን ለአገልግሎት ፈላጊው ህብረተሰብ መስጠት ዋንኛው ተግባር ነው፡፡

ለነዋሪውና ለህዝብ አደረጃጀቶች ለባለድርሻ አካላት የሚከሰቱ ኩነቶች በወቅቱ እንዲመዘገቡ ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ እንዲሰራ ተግባር ነው፡፡ የሚሰጡ የመረጃና ማስረጃ አገልግሎቶችን ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ከማድረግ በተጨማሪ ለነዋሪው በቀላሉ ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ በማድረግ ከምዝገባ የተገኙ መረጃዎችን አደራጅቶ በመያዝ በማህበራዊ በአስተዳደራዊ ለኢኮኖሚያዊና ለተለያዩ ኘሮግራሞች እቅድ ብቁ መረጃ ማቅረብ የተሰጡ ኃላፊነትና...

ተጨማሪ ያንብቡ

የጽ/ቤቱ ቡድን መሪዎች

አቶ ደለለኝ ቤተማሪያም

የወሳኝ ኩነት መ/ም/ቅ/ት/ጥ/ቁጥጥር
ቡድን መሪ

ወ/ሮ ትርንጎ ሙላት

የነዋሪዎች መረጃና ማስረጃ አገልግሎት
ቡድን መሪ

አቶ ወሰን ሽመልስ

የኢንፎርመሽን ኮሙንኬሽን
ቡድን መሪ

Our Services | አገልግሎቶቻችን

የነዋሪዎች መረጃና ማስረጃ አገልግሎት ቡድን

የነባር ኩነት ምዝገባ አገልግሎቶችን እርማት እድሳት፣ ግልባጭ፣ ማመሳከር/ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት፣

የጋብቻ ማስረጃ ምዝገባ ግልባጭ ምዝገባ ማመሳከር/ማረጋገጥ እርማት አገልግሎት መስጠት

የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መቀበልና ማስተላለፍ ፣

የክብር መዝገብ ግልባጭ ኮፒና ደብዳቤ አገልግሎት መስጠት

የወሳኝ ኩነት መ/ም/ቅ/ት/ጥ/ቁጥጥር ቡድን

ከወረዳ እስከ ክፍለ ከተማ ያሉ አፈጻጸሞችንና መረጃዎችን መሰብሰብና ማደራጀት ፣

የምክር ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት ፣

በክትትልና ድጋፍ የታዩትን ክፍተቶች ለማስተካከል ግብረ መልስ መስጠት ፣

የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መቀበልና ማስተላለፍ ፣

የኢንፎርመሽን ኮሙንኬሽን ቡድን

ከወረዳ በአሻራ ተመዝግበው ለህትመት በሲስተም የተላኩትን መረከብና ማደራጀት ፣

ዲጂታል መታወቂያውን ማተም ፣

የኔትዎርክ የሀርድዌርና ሶፍትዌር መጫንና ማስተካከል ፣ ፣

የሲስተም ተጠቃሚዎችን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ፣

የሶፍትዌር ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥያቄ ከወረዳዎች መቀበል፡፡

በልደታ ክ/ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት

በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡

የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡

Visit our Web App

በልደታ ክ/ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ ለተገልጋዮቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በመለየት አደራጅቷል፡፡

በተጨማሪም በጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ አመራር ሠራተኞች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው...

© 2025 Lideta Civil Registration and Residency Service. Designed by  Markos MG 0912689710.