የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2022 ዓ.ም የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪዎች ምዝገባ አገልግሎቶች በማዘመን ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት፡፡
በ2022 ዓ.ም የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪዎች ምዝገባ አገልግሎቶች በማዘመን ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት፡፡
አገልግሎቶችን በማዘመን፤ በወሳኝ ኩነት መርሆችን መሰረት የሚከሰቱ ኩነቶችን እና ነዋሪዎች መመዝገብና አገልግሎት ቀልጣፋ እና ተደራሽ ማድረገ፡፡
አገልጋይነት ፤
ስነ-ምግባር ፣
ሚስጥር ጠባቂነት/Confidentiality ፣፣
ተገልጋይ ተኮርና አክብሮት ፣
ፍትሀዊነት ፣
ግልፅነት /Transparency ፣
ተጠያቂነት /Accountability/ ፣