በልደታ ክ/ከተማ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች

በወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
  • የጋብቻ ምዝገባ እድሳት፤ ከ2001-2008 አገልግሎት
  • የጋብቻ ምዝገባ ግልባጭ/ምትክ
  • የጋብቻ ምዝገባ እርማት አገልግሎት
    • ጋብቻ ዕርማት ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት
    • ጋብቻ ግልባጭ/ምትክ ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት
  • የፍቺ ምዝገባ እድሳት፤ ከ2001-2008 አገልግሎት
  • የፍቺ ምዝገባ ግልባጭ/ምትክ
  • የፍቺ ምዝገባ እርማት አገልግሎት
    • ፍቺ ዕርማት ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት
    • ፍቺ ግልባጭ/ምትክ ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት
በነዋሪዎች ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
  • የዲጂታል ነዋሪነት ምዝገባ እርማት አገልግሎት
  • የመሸኛ ማረጋገጥ አገልግሎት
  • የሲስተም ምዝገባ አገልግሎት የጋብቻ ሁኔታ ለውጥ ሲኖር እንዲስተካከል በደብዳቤ መጠየቅ
  1. ገጽ-1
  2. ገጽ-2